FREE ALL POLITICAL PRISONERS

FREE ALL POLITICAL PRISONERS
FREE ALL POLITICAL PRISONERS

Thursday, December 13, 2012

በአዲስ አበባ የሚታየው የመጓጓዣ ችግር እንደቀጠለ ነው


ታህሳስ ፬(አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-ነዋሪዎች እንደሚገልጹት በከተማው ውስጥ በሚታየው የትራንስፖርት ችግር ተማሪዎችም ሆነ የመንግስት ሰራተኞች በሰአቱ ትምህርት ቤታቸውና  ስራ ቦታቸው ለመገኘት አልቻሉም። በተለይ ከጧቱ 1 ሰዓት ተኩል እስከ 2 ሰዓት ተኩል እንዲሁም ከ ሰአት በሁዋላ ከ11 ሰዓት ተኩል ጀምሮ በአራት ኪሎ፣ ሜክሲኮ፣ ሀያሑለት፣ ፒያሳ፣ መርካቶና ቦሌ አካባቢዎች ከፍተኛ  የሆነ የትራንሰፖርት ችግር ይከሰታል።
በቅርቡ ግንባታው የሚጀመረው የባቡር መስመር ዝርጋት ችግሩን ይቀርፋል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል።

No comments:

Post a Comment