ቀን ፡- ኖቨምበር 14, 2013 ዕለተ ሐሙስ ከጥዋቱ 9 ሰዓት በኤምባሲው ፊት ለፊት ይጀምራል።
አድራሻ፡- 601 New Hampshire Avenue NW, Washington DC 20037
Public trasport:- Foggy Bottom metro station – Blue and Orange line
አድራሻ፡- 601 New Hampshire Avenue NW, Washington DC 20037
Public trasport:- Foggy Bottom metro station – Blue and Orange line
የሰልፉ አንገብጋቢነት፣ መነሻና አላማ፡- ሰሞኑን በተለያዩ የብዙሃን መገናኛዎች እንደተገለፀው ሁሉ በሳውዲ ዓረቢያ በተለያዩ ከተሞች በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ላይ የደረሰውና አሁንም በባሰ መልኩ እየተፈፀመ ያለው አስነዋሪ፣ አሳዛኝ፣ አሳፋሪና አስደንጋጭ የሆነ ኢሰብኣዊ ድርጊትን በመቃወም፡- [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]
No comments:
Post a Comment