አፍሪቃዉያን ስደተኞች የረሃብ አድማ በጀርመን
በርሊን ከተማ በታዋቂዉ የብራንድን ቡርገር ቶር አደባባይ ላይ አድማ ሲያደርጉ ከቆዩት 30 ከሚሆኑ ስደተኞች መካከል ኢትዮጵያዉያንም ይገኙበታል። የበርሊኑ ወከላችን ይልማ ሃይለሚካኤልን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት ስለ ረሃብ አድመኞቹ ስደተኞች ጉዳይ ጠይቄዉ ነበር
አዜብ ታደሰ
ይልማ ሃይለሚካኤል
ይልማ ሃይለሚካኤል
ለመስማት የሚቀጥለውን ይጫኑ
No comments:
Post a Comment