FREE ALL POLITICAL PRISONERS

FREE ALL POLITICAL PRISONERS
FREE ALL POLITICAL PRISONERS

Monday, October 7, 2013

ታማኝ እና ቴዲ ትላንት ምሽት በስልክ አወሩ ምንጭ (ክንፉ አሰፋ)

ትላንት ምሽት። እለተ እሁድ፤ ኦክቶበር 6፣ 2013። ታማኝ በየነ እና ቴዲ አፍሮ በስልክ አወሩ። ንግግራቸው ከወትሮው የተለየ አልነበረም። እንደቀድሞው እየተቀላለዱ ይሳሳቃሉ። ታማኝ ከዴንቨር-ኮሎራዶ፣ ቴዲ ደግሞ ከሲድኒ-አውስትራሊያ በስራ ላይ ነበሩ። በዚህ የሶስትዮሽ የስልክ ጨዋታ ላይ እኔና ጴጥሮስ አሸናፊም ገብተናል።


ያን ሰሞን በኢትዮጵያ ድረ-ገጾች፣ በተለይ ደግሞ በፌስቡክ እና ሌሎች ማህበራዊ መድረኮች ላይ የውይይት ርእስ ሆኖ ሰነበተ። የታማኝ እና የቴዲ ጉዳይ። በዚህ ዙርያ የነበረው ውይይት በወዳጆቻቸው ዘንድ በጥቂቱም ቢሆን ግርታ መፍጠሩ አልቀረም። አንዳንዶች ለሁለቱም የጥበብ ሰዎች ካላቸው ፍቅርና አድናቆት ሲወያዩ ሰነበቱ። ሌሎች ደግሞ ክስተቱን ወደ ሌላ አቅጣጫ ለመቀየር ሞከሩ። ጉዳዩ በእጅጉ አሳስቧቸው ለነገሩ እልባት ለመስጠት እንቅልፍ ያጡም ነበሩ። 

ሙሉውን ለማንበብ  ሊንኩን ይጫኑ

No comments:

Post a Comment