7፡55 am EST: ተጠርጣሪዎቹ ከቺቺንያ እንደሆኑና ከእስልምና አክራሪ ቡድን ጋር ግንኙነት ሳይኖራቸው እንደማይቀር እየተነገረ ነው።
ይህ የተጠርጣሪ ቁጥር አንድ የፌስ ቡክ ፔጅ ምስል ነው። (screenshot)
————————————–
እስካሁን ተጠርጣሪዎቹ አንድ ፖሊስ ገድለዋል። ከነሱም ሚድያዎች ተጠርጣሪ 1 እያሉ የሚጠሩት ተገድሏል።
ተጠርጣሪ ሁለትን ለመያዝ ነው ቦስተን እየታመሰ ያለው። ባለስልጣኖች አሁን በቴሌቪዥን ብቅ ብለው ባጠቃላይ የህዝብ ትራንስፖርት ተዘግቷል፣ ማንኛውም የከተማዋ ነዋሪ ከቤት እንዳይወጣ ብለዋል።
ምናልባት ይህን ሲሰሙ ላያምኑ ይችላሉ…
ተጠርጣሪ ሁለትን ለመያዝ ፖሊስ የሚያደርገው እንቅስቃሴ (የራድዮ ግንኙነት) በቀጥታ በኢንተርኔት እየተላለፈ ነው።
አንዳንዶች መተላለፉን አምርረው እየተቃወሙ ነው።
ጃክ ሙር በትዊተር ገጹ ላይ እንዳለው፣
“It’s so weird the cops are broadcasting plan on unencrypted line. What if the suspect has a Smartphone?”
ተጠርጣሪ ሁለትን ለመያዝ ፖሊስ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በቀጥታ ለማዳመጥእዚህ ይጫኑ http://youarelistening.to/boston
ECADF
No comments:
Post a Comment