የቃሊቲው መንግስት ማንበብ በሃገራችን ባይፈቀድም ይህንን በትረካው ይከታተሉ
የቃሊቲው መንግስት በጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና የተጻፈ ከ 1997 ምርጫ ጋር በተያያዘ የተጻፈ መጽሃፍ ነው ። አለመታደል ሁኖ ይህ መጽሃፍ በሃገራችን ላለን አንባብያን አልደረሰም ። ምክንያቱም በሃገራችን ያለው በመናገር ፣ በመጻፍ እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው መብቶች ማፈን የለመደው የወያኔ ቡድን ዋናው ምክንያት ነው ። ይህን ታሪካዊ መጽሃፍ እና ሌሎችንም የምንፈልገውን ጹሁፎች ጊዜው ደርሶ በነጻነት ማንበብ የምንችልበት ጊዜ እስኪመጣ ድረስ ከእኔ ምን ይጠበቃል? እኔ ምን እያረኩ ነው? የሚለውን ጥያቄ በመመለስ ይህችን ትረካ ያዳምጡ ። ልብ ይበሉ ይህ ትረካ ከ ኢሳት ቲቪ ከመጻሃፍት አለም ከሚባለው ፕሮግራም የተወሰደ ነው። ተከታታይ ክፍል ስላለው ከ ኢሳት ድህረ ገጽ ማግኘት ይቻላል ። ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እና ኢሳት ከልብ እናመሰግናለን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
No comments:
Post a Comment