FREE ALL POLITICAL PRISONERS

FREE ALL POLITICAL PRISONERS
FREE ALL POLITICAL PRISONERS

Sunday, September 22, 2013

በኮፈሌ እንዲሁም በተለያዩ ኢትዮጵያ ክፍሎች እየተካሄደ ያለ ጭፍጨፋ ለማውገዝና ለተጓጂዋች እርዳታ ለማሰባሰብ የተዘጋጀ ፕሮግራም በካልጋሪ ካናዳ


በኮፈሌ እንዲሁም በተለያዩ ኢትዮጵያ ክፍሎች እየተካሄደ ያለ ጭፍጨፋ ለማውገዝና ለተጎጂዎች እርዳታ ለማሰባሰብ የተዘጋጀ ፕሮግራም በካልጋሪ ካናዳ፣ በአዲሱ አመት ለአገራችንና ለወገኖቻችን ያለንን አለኝታነት እናድስ የሚሉት ኢትዮጲያዊያን በካልጋሪ፣ በቅርቡ በኮፈሌ ኢትዮጵያዊያን ላይ በደረሰው ጭፍጨፋና ግፍ በማሰብ ለተጎጂ ወገኖችና ቤተሰቦች እርዳታ ለማድረግ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል:: በእለቱ የግጭት መንሰኤዎችና አፈታትን የተመለከቱ ጥናታዊ ጽሁፎች በተጋባዥ እንግዶች፣ በወቅታዊ ሃገር ጉዳይ ላይ ውይይት፣ በእሰር ላይ እያለ ሞቶ የተገኘው ኢንጅነር ተስፋሁን ጨመዳ ዘከረሕይወትን የሚዳሰሱን ዝግጅቶች ፕሮግራም የተያዘላቸው ሲሆን የኢትዮጵያን ሕዝብ ልሳን ለመሆን ኢሳት በቋሚነትና አባል በመሆን እርዳታ ለማድረግ ለጠየቁ በርካታ በካልጋሪ ነዋሪ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን ገለፃና የመርጃ መንገዶች ማብራሪያ ይሰጣል::
Date:- Sep,22 2013
Time:- 3:00pm
Place:- 1173825 34st
መልካም አዲስ አመት!!
አሰተባባሪ ኮሚቴ
Ethiopian in Canda

No comments:

Post a Comment