FREE ALL POLITICAL PRISONERS

FREE ALL POLITICAL PRISONERS
FREE ALL POLITICAL PRISONERS

Friday, May 17, 2013

በሳዉዲ አረቢያ ለሚኖሩ ስደተኖች አዲሱ አዋጅና መመሪያ የሳዉዲ የሀገር ዉስጥ ሚኒስትር መግለጫ.


በሳዉዲ አረቢያ ለሚኖሩ ስደተኞች ታላቅ የደስታ ብስራት!
አዲስ መኖሪያ ፍቃድ መስጠትን ጨምሮ ህጋዊና ህገወጥ ስደተኞችን ይጠቅማሉ የተባሉ አደዲስ መመሪያዎች አንኳር ሀሳብ
®™ ከዚህ በፊት ከአሰሪዎቻቸዉ የመኖሪያ ፍቃዳቸዉን ይዘዉ የጠፉና ፍቃዳቸዉን ማደስ ያልቻሉ በህግ የሚፈለጉ ስደተኞች መኖሪያ ፍቃዳቸዉን እንዲ ያስተካክሉ እድል ይሰጣቸዋል.
®™ ከሃምሌ 13 2008 በፊት በሀጅና ኡምራ በህጋዊ መንገድ ወደ ሳዉዲ አረቢያ የገቡ በአዲሱ የምህረት አዋጅ ህጋዊ መኖሪያ ፍቃድ ይዘዉ መስራት ይችላሉ:: ይህ ምህረት በየመንና በአጎራባች ሀገራት በተለያዩ መንገዶች ወደ ሳዉዲ የገቡትን አይጨምርም::
®™ የሰራተኞችን ፓስፖርትና ተያያዥ መረጃዎችን አላቀርብም የሚሉ አሰሪዎች ሰራተኛዉን ወደ ሌላ አሰሪ ከመቀየር ሊገቱት አይችሉም::
®™ ይህን የምህረት ግዜ የተላለፈ የሁለት አመት እስራትና የ100.000 ሪያል ቅጣት ይጣልበታል::
የዚህ መረጃ ምንጮች ታዋቂ እለታዊ ጋዜጦች አረብ ኒውስ (arab news)እና ሳዉዲ ጋዜጣ ናቸዉ::

No comments:

Post a Comment