ሰበር ዜና ኢሳት
የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ ኡመር ያደረጉዋቸው ሚስጥራዊ ውይይቶች የያዙ የቪዲዮ ማስረጃዎች ኢሳት እጅ ገቡ
የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ ኡመር ያደረጉዋቸው ሚስጥራዊ ውይይቶች የያዙ የቪዲዮ ማስረጃዎች ኢሳት እጅ ገቡ
ፕሬዚደንቱ ትግሬዎች፣ አማራ መልሶ ስልጣን እንዳይዝ ኦጋዴኖችን አስታጥቀው በጋራ አገሪቱን እንድንመራ ይፈልጉ ነበር እ ኛ ግን እንደ አማራ ቆጥረናቸው ተኩስ ከፈትንባቸው፣ አማራ እና ትግሬ፣ አማራና ኦሮሞ መቼውንም አይታረቁም አይተባበሩም።
ስለዚህ የኦጋዴን ህዝብ ከትግሬ ጎን እንዲቆም አማራ እና ትግሬን፣ አማራ እና ኦሮሞን አንድ አድርጎ አማራ እያለ መጥራቱን እንዲያቆም ለክልሉ የጎሳ ሃላፊዎች ተናግረዋል።
No comments:
Post a Comment