ህዳር ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:- ፍራንክፉርተር ሩድስካው የተባለው የጀርመን ጋዜጣ እንደዘገበው ባለፈው ቅዳሜ የ23 አመቱ ወጣት የተለያዩ ኮንቴነሮችን በጫነው አውሮፕላን ውስጥ ተደብቆ፣ ለ9 ሰአታት ከበረረ በሁዋላ በሰላም ጀርመን ግብቷል።
ወጣቱ በቦሌ አየር ማረፊያ የሎጂስቲክስ ሰራተኛ የነበረ ሲሆን በአውሮፕላኑ ውስጥ ያለውን ቅዝቃዜ ተቋቋሙ በደህና መግባቱ አስገራሚ መሆኑን ጋዜጣው ገልጿል። ወጣቱ ለጀርመን መንግስት የስደተኝነት ጥያቄ ማቅረቡ ታውቋል።

No comments:
Post a Comment