በእሳት አደጋ የ 5 ታራሚዎች ህይወት ሲያልፍ ከ16 የማያንሱ ደግሞ ቀላልና ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው የአይን ምስክሮች ተናገሩ ። የማረሚያ ቤቱ ሃላፊ ግን በአደጋው የሞቱት 5 መሆናቸውን አረጋግጠው የቆሰሉት ግን 16 ሳይሆኑ 5 ናቸው ብለዋል ።
ምሥራቅ ጎጃም ደብረ ማርቆስ በሚገኝ አንድ እስር ቤት ባለፈው አርብ እኩለ ለሊት በደረሰ የእሳት አደጋ የ 5 ታራሚዎች ህይወት ሲያልፍ ከ16 የማያንሱ ደግሞ ቀላልና ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው የአይን ምስክሮች ተናገሩ ። የማረሚያ ቤቱ ሃላፊ ግን በአደጋው የሞቱት 5 መሆናቸውን አረጋግጠው የቆሰሉት ግን 16 ሳይሆኑ 5 ናቸው ብለዋል ። ሃላፊው ታራሚዎቹ የሞቱትም በእሳት ቃጠሎ ሳይሆን በዚያ ሰበብ በተፈጠረው ግርግር ምክንያት ነው ሲሉ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ዝርዝሩን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ልኮልናል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ
ዜናውን ልማዳመጥ እዚህ ይጫኑ http://www.dw.de/popups/mediaplayer/contentId_16477684_mediaId_16477528
No comments:
Post a Comment