FREE ALL POLITICAL PRISONERS

FREE ALL POLITICAL PRISONERS
FREE ALL POLITICAL PRISONERS

Friday, December 28, 2012

የኢትዮጵያውያን ግጭት በሳውዲ


በዋና ከተማዋ በሪያድ በሌሎችም ከተሞች በሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል የሚነሳው ግጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎች አስታወቁ ነዋሪዎች ለዶቼቬለ እንደተናገሩት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሳውዲ የሚገቡ ኢትዮጵያውያን በብሔር ተከፋፍለው እንዲሁም በቂም በቀል በሚፈጥሩት ግጭት ለሞት ለከፋ የአካል ጉዳት እየተዳረጉ ነው

በህጋዊ መንገድ ወደ ሳውዲ አረቢያ የሚሄዱት ኢትዮጵያውያን አያያዝ አሳሳቢነት ተደጋግሞ በሚነሳበት በአሁኑ ወቅት በዋና ከተማዋ በሪያድ በሌሎችም ከተሞች በሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል የሚነሳው ግጭትና መዘዙ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎች አስታወቁ ነዋሪዎች ለዶቼቬለ እንደተናገሩት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሳውዲ የሚገቡ ኢትዮጵያውያን በጎሳ በብሔር ተከፋፍለው እንዲሁም በቂም በቀል በሚፈጥሩት ግጭት ለሞት ለከፋ የአካል ጉዳት እየተዳረጉ ነው ለዚህም ነዋሪዎቹ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ በኢትዮጵያውያን መካከል በተፈጠረ ፀብ ሞቱ የተባለውን ኢትዮጵያውን በቅርብ ጊዜ ምሳሌነት ያነሳሉ የጅዳው ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ነብዩ ሲራክ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

                 contentId_16486558_mediaId_16486552

No comments:

Post a Comment