እህቶቻችን በፌደራል ታፍነው ሲወሰዱ
እንደው እስከ መች ነው እንደዚ እያየን ዝም የምንለው በዚህ በኩል አገራችን ለማች አደገች ይላሉ በሌላ በኩል ደግሞ ይኸው እንደምናየው በአገር የምትመሰለዋን ትልቅ ክብር ያላትን ውዶዋን ሴትን በዚህ መልኩ ያሰቃያሉ ። እንደው ከምን ይሆን የተፈጠሩት ከሴት ወይስ ? ምነው እነሱን እንኩዋን ቢተዋቸው ለራሳቸው በአረብ አገር ላይ የሚደርሰው ሰብዓዊ መብት ረገጣ የነጻነት እጦት ሌላው ይቅርና የአለም ደቻሳ እንባን በደንብ ሳያብሱ ዛሬ ደግሞ አፍነው ይወስዱዋቸዋል ። ለነገሩ ለካስ እነዚህ ሰዎች የተፈጠሩት ከሴት አይደለም
No comments:
Post a Comment