FREE ALL POLITICAL PRISONERS

FREE ALL POLITICAL PRISONERS
FREE ALL POLITICAL PRISONERS

Monday, January 14, 2013

አወዛጋቢው የብሪታንያ ርዳታ ለኢትዮጵያ ልዩ ጦር ኃይል


ብሪታንያ በኢትዮጵያ ልዩ ኃይል በመባል ለሚታወቀው የፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ኃይል ወደ ሀያ አራት ሚልዮን ዶላር የርዳታ ገንዘብ ትሰጣለች ተባለ።
ኦጋዴን ፣ ኢትዮጵያ
http://www.dw.de/image/0,,4812984_4,00.jpg” /
ለንደን የሚታተመው ጋዜጣ «ዘ ጋርዲያን» ባለፈው ሣምንት ባወጣው ዘገባው እንዳስታወቀው፡ ይኸው የብሪታንያ መንግሥት የሚሰጠው ገንዘብ በሰብዓዊ መብት ጥሰት ክስ የቀረበበትን የፈጥኖ ደራሽ ፖሊስን ለማሰልጠኛ ይውላል። ይሁንና፡ የብሪታንያ መንግሥት የዓለም አቀፍ መሠረተ ልማት መምሪያ ኃላፊ ይህንን ዘገባ ሀሰት ሲሉ አስተባብለዋል። አወዛጋቢ ስለተባለው ስለዚሁ የብሪታንያ ርዳታ ሀና ደምሴ ዝርዝር ዘገባ አላት።

No comments:

Post a Comment